ለቃል ፈተና ላለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ

ቀን፡-  ጳጉሜ 03, 2008

ማስታወቂያ

ለቃል ፈተና ላለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤

የቃል ፈተና የሚሰጠው ጳጉሜ 04, 2008ዓ.ም ስለሆነ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 100 ድረስ ያላችሁ ተማሪዎች ፈተናው ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ ሲሆን ከተራ ቁጥር 101 እስከ 200 መቶ ያላችሁ ደግሞ ፈተናው ከሰአት ከ7፡30 ጀምሮ መሆኑን  እንገልጻለን፡፡